የስደተኛ ጥያቄዎት ተቀባይነት አላግኘም ? እንዲሁም የሕግ ተወካይ የለዎትም ?
– እኛ ከመንግስት ነፃ የሆን ድርጅት ነን ።
– የስደተኛ ህግን በተመለከተ ብዙ ተሞክሮ አለን ።
– ሁሉም ሰው በህግ የመዳኘት መብቱ የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ ቁርጠኞች ነን ።
– የጥገኝነት ጥያቄዎትን ውሳኔ በተመለከተ የሁለተኛ ወገን አስተያየት እንሰጥዎታለን ።
– አቤቱታ ማቅረብ ክፈለጉ የህግ ባለሙያ እናዘጋጃለን ።
– እኛ ጋር ከተገናኙ በኋላ በፍጥነት በተቻለ መጠን ቀጠሮ እንሰጥዎታለን ።
– በቀጠሮዎ ጊዜ ኣስፈላገ ከሆነ የሚተረጉምለዎት ሰው እናዘጋጃለን ።
– አገልግሎታችን ከክፍያ ነጻ ነው ።
ጠቃሚ መልእክት እኛ የምነሰጠው አገልግሎት የስደተኛ ጥያቂዎትን አልተቀበልነውም የሚል
ውሳኒ ሲደርስዎት እና የህግ ተወካየዎት ውክልናውን ሲያቆርጥ ብቻ ነው ። የመጀመሪያ
የፍርድ ውሳኔ ሳያገኙ እኛ ምንም አይነት እገዛ አናደርግለዎትም ።