Amharisch Formular

ቅደም ተከተል

፩፡ የተሰጦትን ዉሳኔ ፎቶ በማንሳት እዚህ ገፅ ላይ ይጫኑ። ጠቃሚ፦ የዉሳኔዉ ሁሉም ገፆች ፎቶ በማንሳት መያያዝ አለባቸዉ።

፪፡ ከስር ያሉትን መጠይቆች ሙሉ በሙሉ ይሙሉ። ሊገኙ የሚችሉበት የስልክ ወይም የኢሜይል አድራሻ መስጠት አስፈላጊ ነዉ።

፫፡ በተቻለ ፍጥነት የህግ አገልግሎት የሚያገኙበትን ቀጠሮ እንዲዘጋጅ ይደረጋል። አስፈላጊ ከሆነ አስተርጓሚ እናዘጋጃለን።

    አስተርጓሚ ይኖሮታል
    አዎ አለኝየለኝም

    ቅፁን በመሙላትም ሆነ በመላክ ችግር ካጋጠሞት እዚህ ይጫኑ፦