Amharisch Datenschutzerklärung

የመረጃ ጥበቃ ማብራሪያ

የመረጃ ጥበቃ ማብራሪያ ስለ እርሶ ግላዊ መረጃ መብት ይመለከታል።

ይህም ማለት ስለርሶ ያለዉን መረጃ መዝግበን ማስቀመጥ አስፈላጊ ሲሆን በእርሶ እዉቅና መተቀም እንደምንችል ያስገነዝባል።

የመረጃ ጥበቃ ማብራሪያ መነሻዉ በእርሶ ፍላጎት መሰረት መጠቀም እና ያለመጠቀምን ይደነግጋል።

በዚህም መሰረት የሰጡንን መረጃ በጥንቃቄ እንይዛለን።

ያለ እርሶ ፈቃድ የሰጡንን መረጃ ለሶስተኛ ወገን (አካል) አናስተላልፍም። በተጨማሪም የሰጡንን መረጃዎች ከመዝገባችን እንዲፋቅ (እንዲሰረዝ) ማድረግ መብቶ ነዉ።

የዚህን የመረጃ ጥበቃ ማብራሪያ ሙሉ ሀሳብ በጀርመንኛ እና በእንግሊዝኛ ለማንበብ ወይም ለማየት እዚህ ይጫኑ

ስለ መረጃ ጥበቃ ማብራሪያ ጥያቄ ካሎት በዚህ የኢሜይል አድራሻ መልእክቶን ይላኩ፡ info@pikett-asyl.ch